Blue Joomla Templates

ጎብኝዎች

mod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_counter
mod_vvisit_counterToday286
mod_vvisit_counterYesterday65
mod_vvisit_counterThis week366
mod_vvisit_counterLast week175
mod_vvisit_counterThis month351
mod_vvisit_counterLast month773
mod_vvisit_counterAll days15038

We have: 15 guests online
Your IP: 3.16.66.154
Mozilla 5.0, 
Today: Jul 02, 2024

የአለም ሰዓት አቆጣጠር

Online User

We have 15 guests online

Archieved Content

PDF Print E-mail

ተልዕኮ፣ ራዕይና እሴቶች

ተልዕኮ

የዲሞክራሲ ተቋማትና የመልካም አስተዳደር አደረጃጀትን በማጠናከር የክትትልና ድጋፍ ተግባራትን ማከናወንና ለመንግስታዊ ተቋማት ለሲቪክ ማህበራት ለህብረተሰቡና ለአመራሩ ሁለንተናዊ የድጋፍ አገልግሎት መስጠት::

ራዕይ

ሰብዓዊና ዴሞክራሰያዊ መብቶች የተረጋገጡበት መልካም አስተዳደር የሰፈነበት በሁሉም የልማት መስኮች ፈጣን እድገት የተመዘገበበት እና ድህነት ታሪክ ያደረገ ወረዳ ተፈጥሮ ማየት::

እሴቶች

· የመረጃ ደህንነትና ሚስጥርን እንጠብቃለን

· እውቀትና ክህሎትን ለተጨባጭ ውጤት እንጠቀማለን

· ቅንጅታዊ አሰራርን እንፈጥራለን

· ድጋፍና ክትትልን የስራ ማሳለጫ እናደርጋለን

· ግልፀኝነትና አሳታፊነትን እናረጋግጣለን

· ብልሹ አሰራርና ኪራይ ሰብሳቢነትን እንፀየፋለን

· ለደንበኞች እርካታ ቅድሚያ እንሰጣለን

· ውጤታማና ቀልጣፋ አገልግሎትን እናረጋግጣለን

· ጤናማና ምቹ የስራ አካባቢ እንፈጥራለን

· ትጉህና ታታሪ እንሆናለን

 

 
free pokerfree poker

Slide Show

LOADING
Photo Title 1Photo Title 2Photo Title 3Photo Title 4Photo Title 5
JT-SlideShow-Footer

ስለ ድረ-ገፃችን

ስለ ድረ-ገፃችን
 

Artumafursi Copyright© 2009 All Rights Reserved.

Designed by Artumafursi Woreda ICT Core Process