![]() |
![]() |
![]() |
ተልዕኮ፣ ራዕይና እሴቶች ተልዕኮ የዲሞክራሲ ተቋማትና የመልካም አስተዳደር አደረጃጀትን በማጠናከር የክትትልና ድጋፍ ተግባራትን ማከናወንና ለመንግስታዊ ተቋማት ለሲቪክ ማህበራት ለህብረተሰቡና ለአመራሩ ሁለንተናዊ የድጋፍ አገልግሎት መስጠት::
ራዕይ ሰብዓዊና ዴሞክራሰያዊ መብቶች የተረጋገጡበት መልካም አስተዳደር የሰፈነበት በሁሉም የልማት መስኮች ፈጣን እድገት የተመዘገበበት እና ድህነት ታሪክ ያደረገ ወረዳ ተፈጥሮ ማየት::
እሴቶች · የመረጃ ደህንነትና ሚስጥርን እንጠብቃለን · እውቀትና ክህሎትን ለተጨባጭ ውጤት እንጠቀማለን · ቅንጅታዊ አሰራርን እንፈጥራለን · ድጋፍና ክትትልን የስራ ማሳለጫ እናደርጋለን · ግልፀኝነትና አሳታፊነትን እናረጋግጣለን · ብልሹ አሰራርና ኪራይ ሰብሳቢነትን እንፀየፋለን · ለደንበኞች እርካታ ቅድሚያ እንሰጣለን · ውጤታማና ቀልጣፋ አገልግሎትን እናረጋግጣለን · ጤናማና ምቹ የስራ አካባቢ እንፈጥራለን · ትጉህና ታታሪ እንሆናለን
|
Artumafursi Copyright© 2009 All Rights Reserved.
Designed by Artumafursi Woreda ICT Core Process