Blue Joomla Templates

ጎብኝዎች

mod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_counter
mod_vvisit_counterToday489
mod_vvisit_counterYesterday65
mod_vvisit_counterThis week569
mod_vvisit_counterLast week175
mod_vvisit_counterThis month554
mod_vvisit_counterLast month773
mod_vvisit_counterAll days15241

We have: 114 guests online
Your IP: 3.144.109.54
Mozilla 5.0, 
Today: Jul 02, 2024

የአለም ሰዓት አቆጣጠር

Online User

We have 114 guests online

Archieved Content

artumafursi
PDF Print E-mail

About Us

 

 

 
PDF Print E-mail
There are no translations available.

1. የቻርተሩ ዓላማ

  • የዜጐችን መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ
  • ለዜጐች ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት
  • ተጠያቂነትን በግልጽ ለማመላከት

2. የተቋሙ ስም የአ/ፋ/ወ/ሲ/ሰርቪስ ጽ/ቤት

3 . የጽ/ቤቱ ተልዕኮ

· የልማታዊ ዲሞክራሲያዊ መንግስት ዓላማዎችና ፖሊሲዎች በብቃት

መፈጸም የሚችል ተዓማኒነት ያለው፣በግልፀኝነት በተጠያቂኀት መርሆች ላይ ተመሰርቶ

ሀገርን፣ህዝብንና ዜጋን የሚያገለግል ጠንካራና ውጤታማ ሲቪል ሰርቪስ መፍጠር፡፡

የጽ/ቤቱ ራዕይ

· የበለፀገችና መልካም አስተዳደር የሰፈነባት አርጡማ ፉርሲ ወረዳ ዕውን የሚያደርግ

ሲቪል ሰርቪስ በ2010 ዓ.ም በሁሉም የመንግስት ተቋማት ተገንብቶ ማየት፣

የጽ/ቤቱ እሴቶች

1. ሁሉም ተማሪና አስተማሪ መሆን እንደሚገባን እንገነዘባለን፡፡

2. የስራ ፍቅር፣ ከበሬታና መልካም ስነ-ምግባር መለያችን ይሆናል፡

3. ለተገልጋዮች / ዜጐች ፍላጐት ቅድሚያ መስጠት፣

4. ግልጽነትንና ተጠያቂነትን እናሰፍናለን፣

5. ቅልጥፍናና ውጤታማነትን ማረጋገጥ የጥረታችን ሁሉ መቋጫ መሆኑን እናምናለን፡፡

6. ፍትሃዊነትን ማስፈን የመልካም አስተዳደር ገጽታችን ዋነኛ አካል መሆኑን እንገልዘባለን፡፡

7. ለውጥ ናፋቂና አራማጅ እንሆናለን፡፡

የጽ/ቤቱ ተገልጋዮች

የወረዳ የመንግስት ተቋማት ፣

የወረዳ የመንግስት ሰራተኞች

ሌሎች ዜጐች

 

 

በጽ/ቤቱ የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች

1. የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ጥናቶችን ተግባራዊ ማድረግና እንዲተገበሩ ድጋፍ ማድረግ፣

2. ከመ/ቤቶች የሚቀርቡ የምደባ ቅጥር፤ዝዉዉር፤ደረጃ ዕድገት እና የተለያዩ ጥቅማጥቅም እንዲያገኝ ማድረግ፣

3. በየደረጃው ለሚገኙ የመንግስት ተቋማት በሰው ኃይል ስምሪትና በለውጥ ስራዎች አፈፃፀም ዙሪያ ድጋፍና ክትትል ማድረግ፣

4. በለውጥ ሰራዊት ግንባታና አፈፃፀም ዙሪያ ድጋፍና ክትትል ማድረግ፣

5. የድጋፍና ክትትል ግብረ መልሶችን ማሳወቅ፣

6. የመፈፀምና የማስፈፀም አቅም ክፍተት የዳሰሳ ጥናት ማጥናት

7. የተለያዩ የአቅም መገንቢያ ስልጠናዎችን መስጠት

8. በስልጠናዎችና ኘሮግራሞች አፈፃፀም ላይ የፋይዳ ጥናት ግምገማ ማድረግ፣

9. ከመ/ቤቶች የሚቀርቡ የስራ ልብስ ጥያቄዎችን ተቀብሎ ለገንዘብና ኢኮኖሚ ጽ/ቤት ማሳወቅ፣

10. ከመ/ቤቶች ለሚቀርቡ የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ ያካተተ ጥያቄዎችን ለዞን ግብአት መስጠት፣

11. በመመሪያዎች ዙሪያ በጹሁፍ በቃልና በስልክ ለሚቀርቡ የማብራሪያ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት፣

12. በመንግስት ድጋፍ ትምህርታቸውን አጠናቀው በመ/ቤታቸው ቦታ ላልተገኘላቸው ምሩቃን የስራ ምደባ መስጠት፣

13 . ከኃላፊነት ለሚነሱ ተሷሚወችና ምደባ፣ላላገኙ ሰራተኞች የስራ ምደባ መስጠት፣

14. የረጅም ጊዜና የአጭር ጊዜ ስልጠናዎችን ማስተባበር

15. የጡረታ ማራዘም ጥያቄዎችን ተቀብሎ ለዞን ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ ማስተላለፍ

16. ሙያዊ ድጋፍ ለሚጠይቁ አካላት ሙያዊ ድጋፍ መስጠት፣

17. የመንግስት ሰራተኞችን ስታቲክሳዊ መረጃ በዓመት አንድ ጊዜ መስጠት፣

18. የዲስኘሊን ጉዳዮችን ተቀብሎ መመርመርና ማጣራት የውሣኔ ኃሣብ መስጠት፣

19. የሰው ኃይል አስተዳደር ተግባራት ይፃፍልኝ ጥያቄዎችን ተቀብሎ መፈጸም፣

20. በሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ ለሚቀርቡ ቅሬታዎች ምላሽ መስጠት፣

ተ.ቁ

በጽ/ቤቱ የሚሰጡ አገልግሎቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ

የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ

አገልግሎት ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው

በጊዜ

በመጠን

በጥራት

1

አዳዲስ የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ጥናቶች እንዲተገበሩ ድጋፍ ማድረግ

በወረዳና ሴክተሮችበቀበሌ

7 ቀን

1ዐዐ%

1ዐዐ%

· መሰረታዊ የስራ ሂደት ጥናት

· ድጋፍ ለመስጠት የተዘጋጀ አዳጊ ቼክ ሊስት

2

አዲስ ተጠንተወ ለተፈቀዱ የአደረጀጀት ማሻሻያዎች ምደባ መስጠት

የወረዳ ሲ/ሰርቪስ

· በሲ/ሰርቪስ ቢሮ የፀደቀ የስራ ሂደት ጥናት

ለመ/ቤቶች ለተፈቀዱ ሁሉም የስራ መደቦች ምደባ መስጠት / ለ1 መ/ቤት /

ወረዳ ሲ/ሰርቪስ

2-3 ቀን

1ዐዐ%

1ዐዐ%

· በመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ የተፈረመ የስራ መደብ መጠየቂያ ደብዳቤ ፎርም 14

· ስለ ስራ መደቡ አስፈላጊነት የሚያሳዩ ደጋፊ መረጃዎችን አሟልቶ ማቅረብ

ለመ/ቤቱ ለተፈቀዱ ከፊል ስራ መደቦች ምደባ መስጠት

1ቀን

1ዐዐ%

1ዐዐ%

3

ተጨማሪ የስራ መደቦች ተፈቅደው ሲመጡ ምደባ መስጠት

1ቀን

1ዐዐ%

1ዐዐ%

ለሹፊር፣ለጽዳት፣ለዘበኛ፣ለአትክልተኛ፣ ለፖስተኛና ተመሳሳይ የስራ መደብ ተፈቅዶ ሲመጣ ምደባ መስጠት

1ቀን

1ዐዐ%

1ዐዐ%

ከላይ ከተገለፁት የስራ መደቦች ውጭ ለሆኑ አንድ የስራ መደብ ተፈቅዶ ሲመጣ መመደ

4ዐደቂቃ

1ዐዐ%

1ዐዐ%

4

የስራ ደረጃ ከፍ ወይም ዝቅ ይበል ጥያቄዎች ሲቀርቡ ለዞን ሲ/ሰ/መምሪያ ማሳወቅ

3ዐ ደቂቃ

1ዐዐ%

1ዐዐ%

· በመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ የተፈረመ የስራ መደብ መደብ መጠየቂያ ደብዳቤ ፎርም 14

· ስለ ስራ መደቡ አስፈላጊነት የሚያሳዩ ደጋፊ መረጃዎችን አሟልቶ ማቅረብ

5

ከወረዳ እስከ ቀበሌ ለሚገኙ የመንግስት ተቋማት በለውጥ ኘሮግራሞች አፈፃፀም ዙሪያ ድጋፍና ክትትል ማድረግ

ከወረዳ ከቀበሌ

· መ/ቤቶች የድጋፍ ጥያቄ ሲያቀርቡ

· በመምሪያው አመታዊ ኘሮግራም

· ድጋፍ የሚሰጣቸውን አካላትና ር/ጉዳዮች በመለየት

· ለድጋፍ የተዘጋጀ ቼክሊስት

የመንግስት ተቋማት የለውጥ ኘሮግራሞች ማስፈጸሚያ ዋና የስራ ሂደት

የወረዳ መ/ቤቶችን መደገፍ / ለ1 መ/ቤት

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

3ሰአት

1ዐዐ%

1ዐዐ%

የወረዳና የከተማ አስ/መ/ቤቶችን መደገፍ /ለ1መ/ቤት

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

3ሰአት

25%

1ዐዐ%

የቀበሌ ተቋማትን መደገፍ / ለ1 መ/ቤት /

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

3ሰአት

25%

1ዐዐ%

ተ/ቁ

በ/ጽ/ቤቱ የሚሰጡ አገልግሎቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ

የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ

አገልግሎት ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው

በጊዜ

በመጠን

በጥራት

6

በየደረጃው ለሚገኙ የመንግስት ተቋማት በሰው ኃይል ስምሪት ስራዎች አፈፃፀም ዙሪያ ድጋፍ ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

- መ/ቤቶች የድጋፍ ጥያቄ ሲያቀርቡና በመምርያው መርሃ ግብር የሚከናወን

- የሚሰጥባቸውን ርእሰ ጉዳዮች መለየትና አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ

የሰው ኃይል ስራ ደጋፊ ዋና የስራ ሂት

የወረዳ መ/ቤቶች ለመደገፍና ለመመርመር

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

15ቀን

1ዐዐ%

1ዐዐ%

ወረዳ መ/ቤቶችን ለመደገፍና ለመመርመር

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

21 ቀን

1ዐዐ%

1ዐዐ%

7

የድጋፍና የምርምር ግብረ መልሶችን ማሳወቅ

በወረዳ ሲ/ሰና ቀበሌ

3ቀን

1ዐዐ%

1ዐዐ%

የመስክ ምልከታ ማስታወሻ ቃለ ጉባኤና ልዩ ልዩ መረጃዎች

8

የተለያዩ የአቅም መገንቢያ ስልጠናዎችን መስጠት

በወረዳ ሲ/ሰና ቀበሌ

1-3 ቀን

1ዐዐ%

1ዐዐ%

- ስልጠና የሚሰጥባቸው ጉዳዮች

- የስልጠና ማንዋል

- የተለያዩ ሰልጣኞች

- የስልጠና ኘሮግራም

9

ከመ/ቤቶች ለሚቀርቡ አዲስ የስራ ልብስ ይካተትልን ጥያቄወች ተቀብሎ ለሚመለከተው አካል ማስተላለፍ

ወረዳ ሲ/ሰ

1 ቀን

1ዐዐ%

1ዐዐ%       

- በመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ

- የተፈረመ የስራ ልብስ ይካተተልን ደብዳቤ

- የስራ ልብስ አስፈላጊነት

- አመልካች ጥናት

1ዐ

ከመ/ቤቶች የሚቀርቡ የስራ ልብስ ይገዛልን ጥያቄዎችን ተቀብሎ ለማመለከተው አካል ማስተላለፍ

ወረዳ ሲ/ሰ

1 ሰአት

1ዐዐ%

1ዐዐ% 

- በመ/ቤት የላይ ኃላፊ   የተፈረመ የስራ ልብስ የሚገዛላቸው ሰራተኞች ብዛትና የስራ ድርሻ የሚገልጽ ደብዳቤ

11

መ/ቤቶች ለሚቀርቡ የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ ይካተት ጥያቄዎች እንዲካተት ለክልል ግብዕት መስጠት

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

3ዐ ደቂቃ

1ዐዐ%

1ዐዐ%

- ከየመ/ቤቱ የሚቀርቡ ጥያቄወች

- የት/ት ዝግጅቱ ወይም የስራ ልምዱ አስፈላጊ መሆኑን የሚያሳይ ጥናት

12

በመመሪያዎች ዙሪያ የሚቀርቡ የጹሁፍ ማብራሪያ ጥያቄወች ምላሽ መስጠት

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

1-2 ሰአት

1ዐዐ%

1ዐዐ%

ግልጽ የሆነ የጹሁፍ ጥያቄ የያዘ ደብዳቤ

13

በሰው ኃይል ስምሪት መመሪያዎች ዙሪያ የሚቀርቡ የስልክ ማብራሪያ ጥያቄወችን ምላሽ መስጠት

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

5 ደቂቃ

1ዐዐ%

1ዐዐ%

አጭር፣ግለጽና እውነተኛ ጥያቄ ማቅረብ

14

በሰው ኃይል ስምሪት መመሪያዎች ዙሪያ በአካል ለሚቀርቡ የማብራሪያ ጥያቄወች ምላሽ መስጠት

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

ከ15-2ዐ ደቂቃ

1ዐዐ%

1ዐዐ%

15

የረጅምና የአጭር ጊዜ ስልጠና፣ወርክ ሾኘና ሴሚናሮችን መለየትና ማሳወቅ

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

በአካዳሚ ሳሌንደር 6 ቀን

1ዐዐ%

1ዐዐ%

የሚፈለጉ መረጃዎችን በተጠየቀው፣ በተላው ፎርምና በተቀመጠው የጊዜ ገደብ አሟልቶ ማቅረብ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

16

በመንግስት ድጋፍ ትምህርታቸውን አጠናቀው በመ/ቤታቸው ቦታ ላልተገኘላቸው ምሩቃን ሰራተኞች የስራ ምደባ መስጠት

ሲ/ሰና ቀበሌ

1፡3ዐሰአት

1ዐዐ%

1ዐዐ%

የተሟላ የትምህርት ማስረጃ

17

ከኃላፊነት ለተነሱ ተሸሚዎችና ምደባ ላላገኙ ሰራተኞች ምደባ መስጠት

ሲ/ሰ/ጽ/ቤትና

ቀበሌ

1 ሰአት

1ዐዐ%

1ዐዐ%

ከኃላፊነት መነሳትን የሚገልጽ ደብዳቤ፣የትምህርትና የስራ ልምድ ደብዳቤ ተንሳፋፊ ለሆነ በየደረጃው መመደብ ያልተቻለበትን ምክንያት የሚገልጽ መረጃ

18

የመንግስት ሰራተኞች ስታቲክሳዊ መረጃዎችን በዓመት አንድ ጊዜ ቀድሞ በማሰባሰብና በማጠናቀር ለመረጃ ተጠቃሚ አካላት መስጠት

ሲ/ሰ/ጽ/ቤትና

ቀበሌ

1 ቀን

1ዐዐ%

1ዐዐ%

ግልጽ የሆነ ጥያቄ

19

የጡረታ ማራዘም ጥያቄዎችን ተቀብሎ ለክልል ሲ/ሰ ቢሮ መላክ

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

2 ሰአት

1ዐዐ%

1ዐዐ%

የሰራተኛው የትምህርት ማስረጃ ልዩ እውቀትና ችሎታ፣ ለመ/ቤቱ ያለው ልዩ አስፈላጊነት ተተኪ፣ማግኘት አለመቻሉን የሚገልጽ ማስረጃ፣የሰራተኛው የስምምነት ደብዳቤ ፣የጤና መረጃ ማቅረብ

2ዐ

ሙያዊ ድጋፍ ለሚጠይቁ ተቋማት ድጋፍ መስጠት

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

3 ሰአት

1ዐዐ%

1ዐዐ%

ሙያዊ ድጋፍ የተፈለገበት ጉዳይና የድጋፍ መስጫ ጊዜ

ተ/ቁ

በ/ጽ/ቤቱ የሚሰጡ አገልግሎቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ

የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ

አገልግሎት ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው

በጊዜ

በመጠን

በጥራት

21

የዲስኘሊን ጉዳዮች ተቀብሎ መመርመር ማጣራት ውሣኔ መስጠት

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

15 ቀን

1ዐዐ%

1ዐዐ%

የቀረበ የዲስኘሊን ክስ ቻርጅና የዲስኘሊን መረጃዎች

22

በተሰጠው ውሣኔ ቅር በመሰኘት ይግባኝ ሲጠየቀ የውሣኔ ግልባጭ መስጠት

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

1 ሰአት

1ዐዐ%

1ዐዐ%

የይግባኝ ይሰጠኝ ማመልከቻ በ2 ኮፒ ጋር

23

የሰው ኃይል አስተዳደር ተግባራት ይፈጸምልን ጥያቄዎች ተቀብሎ መፈጸም

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

የሰው ኃይል ደጋፊ የስራ ሂት

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

በክፍት የስራ መደብ በቅጥር የሰው ኃይል ማሟላት / ከተወዳዳሪዎች ውስጥ አልፈው ቀድሞ በሌላ መ/ቤት ያልሰራ አዲስ ተቀጣሪ ከሆነ/

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

1ዐ ቀን

1ዐዐ%

1ዐዐ%

ምን አይነት የስምሪት አይነትና በጀት የተያዘ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ

በክፍት የስራ መደብ በቅጥር የሰው ፆይል ማማላት / ከተወዳዳሪዎች ውስጥ አልፎ ቀድሞ በሌላ መ/ቤት የሰራ በመሆኑ ምክንያት ከነበረበት መ/ቤት ክሊራንስ ማምጣት የሚጠበቅበት ነባር ሰራተኛ ከሆነ /

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

3ዐ ቀን

1ዐዐ%

1ዐዐ%

በክፍት የስራ መደብ በደረጃ እድገት የሰው ኃይል ማሟላት / ቅርንጫፍ መ/ቤት ለሌላቸው

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

4 ቀን

1ዐዐ%

1ዐዐ%

በክፍት የስራ መደብ በደረጃ እድገት የሰው ኃይል ማሟላት /ቅርንጫፍ መ/ቤት ላላቸው

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

1ዐ ቀን

1ዐዐ%

1ዐዐ%

በክፍት የስራ መደብ በውጭ ዝውውር የሰው ኃይል ማሟላት / ቅርንጫፍ መ/ቤት ለሌላቸው

ሲ/ሰ/ጽ/ቤት

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

አጠቃላይ የጥራት መርሆቻችን

በስታንዳርዱ ላይ የተገለፁ አገልግሎቶችን በሚከተሉት አጠቃላይ የጥራት መርሆች ላይ ተመስርተን እንሰጣለን፡፡

ግልፅነት

የምንሰጠው ማንኛውም አገልግሎት ባስቀመጥናቸው ስታንዳርዶች፣ቅድመ ሁኔታዎች፣መመሪያዎችና ማንዋሎች ላይ መሰረት በማድረግ ለደንበኞቻችን ፍጹም በሆነ መንገድ ይሰጣል፡፡

ቶሎ ምላሽ መስጠት

ደንበኞችን ባስቀመጥነው ስታንዳርድ መሰረት ምንም ሳየጉላሉ አገልግሎቱን እንዲያገኙ ይደረጋል፡፡

ተከታታይነት ያለው መሻሻል

ስራዎቻችንን በየዕቅድ ዘመኑ በመገምገም፣ክፍተቶቻችንን ለመሙላት ተከታታይነት ያለው ማሻሻያ እናደርጋለን፡፡

 

ተደራሽነት

አገልግሎታችን በስራ ሂደቶቻችን የስራ ሂደት ጥናት ባስቀመጥነው ተደራሽ ግብ መሰረት እስከታችኛው የአስተዳደር እርከን ድረስ እንዲደርስ ይደረጋል፡፡

አሳታፊነት

የአገልግሎታችን ተጠቃሚ የሆኑ ተገልጋዮቻችንና ያገባኛል ባዮችን በዕቅድ፣በአፈፃፀማችንና በድጋፍና ክትትላችን ወቅት እናሳትፋለን፡፡

ቅድመ ሁኔታዎች

ችግሮች ከመከሰታቸው በፊት የተለያዩ ጥናቶችን አስቀድመን በማካሄድ በመረጃ ላይ ተመስርተን ችግሮችን እንከላከላለን፡፡

ተገልጋይ ተኮር

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች በተገልጋዮች ፍላጐት ላይ የተመሰረቱ ይሆናሉ፡፡

ዉጤታማነት

አገልግሎት አሰጣጣችን የመምረያዉን ተልጠዕኮና ራዕይ በሚያሳኩ ተግባራት ላይ ያተኮረ ይሆናል፡፡

የተገልጋዩች መብቶች

ሀ. በመምረያዉ የሚሰጡ አገልግሎቶችን የማግፕት መብት ፡

ለ. መረጃ የማግኘት መብት ፡

ሐ. በመምረያዉ አሰራር ላይ አስተያየት የማቅረብ መብት ፡

መ. ቅሬታ የማቅረብ መብት ፡

ለተገልጋዪቻችን የምንገባዉ ቃል

ሀ. የምንሰጣቸዉን አገልግሎቶች በስታንዳርዳችን መሰረት እንፈጽማለን

ለ. ዕቅዳችንን ሳናንጠባጥብ እንፈጽማለን፡

ሐ. አገልግሎታችን በተገልጋዩቻችን ፍላጎት ላይ የተመሰረት ነዉ፡

መ. ለተገልጋዩች ፍትሃዊ ፡ ቀልጣፋና ዉጤታማ አገልግሎቶች እንሰጣለን፡

ሠ. ተገልጋዩቻችንን በቅንነትና በታማኝነት እናገለግላለን፡


አስተያየት የግብአትና የተሳትፎ ሂደት

አስተያየትና ግብዓት

. ተገልጋዮች በአገልግሎት አሰጣጣችን ላይ በአካል፣በተዘጋጀ የሀሳብ መስጫ ካርድ፤ በሃሳብ መስጫ መዝገብና ሳጥን እና የተለያዩ የምክክር መድረኮችን በመጠቀም አስተያየታቸውን እንዲሰጡ ይደረጋል፡፡

ለ. ከተገልጋዮች የተገኘውን አስተያየት በመገምገም እንደ ግብዕአት በመጠቀም ግብረ መልስ እንሰጣለን፡፡

የተሳትፎ ሂደት

በበኩር ጋዜጣና በሌሎች የክልሉ ሚዲያዎች በመጠቀም እንዲሁም እንደ አስፈላጊነቱ ወረዳ በሚያዘጋጀው የምክክር መድረክ በአገለግሎት አሰጣጣችን ላይ ተገልጋዮችን በቀጥታ እናሳትፋለን፡፡

የቅሬታ አቀራረብ ሂደት

ተገልጋዩ ባገኘው አገልግሎት ካልረካ ቅሬታውን አገልግሎቱን ለሰጠው ባለሙያ የቅርብ ኃላፊ ማቅረብ የሚችል ሲሆን በዚህም ካልረካ ለጽ/ቤቱ ኃላፊ አገልግሎት አሰጣጥና ቅሬታ ሰሚ ባለሙያው ያቀርባል፡፡ ባለሙያውም የአሰራር ሂደቱን ተከትሎ ለቀረበው ቅሬታ ምላሽ ይሰጣል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ለመገናኛ ብዙሃንና አግባብ ላላቸው አካላት ማሳወቅ ይችላል፡፡

 

የክትትልና ግምገማ ስርአት

  • ጽ/ቤቱ በቻርተሩ ላይ በተቀመጡት መሰረት ዜጋው አገልግሎት ስለማግኘቱ በክትትልና ድጋፍ ያረጋግጣል፡፡
  • በዚህም ኃላፊነት ያለባቸው የሰራ ሂደት መሪዎችና ፈፃሚዎች በቻርተሩ መሰረት ስለመፈጸማቸው በለውጥ ሰራዊት አግባብ በየሳምንቱና በየወሩ በመገምገም ሪፖርት ለተቋሙ የበላይ አመራር ያቀርባል፡፡
  • በየወቅቱ የቀረቡት የክትትልና የግምገማ ሪፖርቶች ላይ በመመስረት የእርምትና የማስተካከያ እርምጃ ይወሰዳል፡፡
  • የተገልጋዮች መድረክ መደራጀታቸውንና ስራ ላይ መዋላቸው ይረጋገጣል፡፡
  • በገለልተኛ ወገን የተገልጋዮች እርካታ መኖሩን መደረጉን ያረጋግጣል፡፡
  • የቅሬታ ማስተናገጃ ስርዓት በአግባቡ መዘርጋቱን ያረጋግጣል፡፡

የመረጃ ማስተላለፊያ መንገዶች

ሀ. በተቋሙ የሚሰጡ የመረጃ አይነቶች

አዋጅ፣ደንቦች፣መመሪያዎች፣ማንዋሎች፣የጥናት ሰነዶች፣የወረዳዉን መንግስት ሰራተኞች ስታትስካዊ መረጃ፣የተለያዩ ኘሮግራሞች፣እና የኘሮጀክት ሰነዶች፣ እቅዶችና ሪፖርቶች፣መግለጫዎች፣መጽሔቶችና በራሪ ጹሁፎች

 

ለ. የመረጃ ማስተላለፊያ ዘዴዎች

በበራሪ ጹሁፎች፣በመጽሔት፣በፋክስ፣በስልክ፣በፖስታ ቤት፣በመረጃ ማዕከል አማካኝነት፣በአካል፣የመንግስት ኮሙኒኬሽን

ሪፖርቶች፡-በፋክስ፣በፖስታ ቤት፣ በመረጃ ማዕከል አማካይነት፣በአካል፣በስልክ፣ መደበኛ

የተገልጋይ መድረኮች፡- በአካል በመገኘት

ሁሉም ለለውጥ ይሁን!


 
PDF Print E-mail
There are no translations available.

ተ.ቁ

የተቋ ሙስም

ስልክቁጥር

0

ዋና አስተዳዳሪ

0334490007

1

ሲቪል ሰርቪስ ጽ/ቤት

0334490040

2

ትምህርት ጽ/ቤት

0334490042/033

3

ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት

0334490004

4

ግብርና ጽ/ቤት

0334490027

5

መሬት አስተዳደር ጽ/ቤት

0334490009

6

ዉሃ ልማት ጽ/ቤት

0334490293/0266

7

መ/ኮሚኒኬሽን ጉዳይ ጽ/ቤት

0334490021/31

8

ገንዘብና ኢኮኖሚ ጽ/ቤት

0334490061

9

ስፖርት ጽ/ቤት

0334490019

10

ሚሊሻ ጽ/ቤት

0334490013

11

ፀጥታጽ/ቤት

0334490056

12

አስተዳደር ጽ/ቤት

0334490017

13

ምክርቤት ጽ/ቤት

0334490023

14

ሴቶች ፣ህፃናት ጉዳይ ጽ/ቤት

0334490020

15

ገቢዎች ጽ/ቤት

0334490284/0295

16

ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት

17

ቴ/ሙያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ጽ/ቤት

0334490065

18

ንግድና ኢንዱስትሪ ጽ/ቤት

0334490090

19

ፍትህ ጽ/ቤት

0334490005

20

ፍርድ ቤት

0334490018

21

ፖሊስ ጽ/ቤት

0334490058

22

ድርጅት

0334490150

23

ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት

0334490143

24

ጨፋሮቢት ጤና አጠባበቅ ጣቢያ

0334490016

25

ማዘጋጃ ቤት

0334490043

26

አብቁተ

0334490167

27

ቅሬታ ሰሚ ጽ/ቤት

03344900151

28

ኤች አይቪ መከ/መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት

0334490066

29

ህ/ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ጽ/ቤት

0334490045

30

ጨፋሮቢት ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ

0334490053

 
PDF Print E-mail
There are no translations available.

በተፈጥሮ ሃብት ልማት በተለማዉ ተራራ ላይ የችግኝ ተከላ ሲከናወን

የተተከለ ችግኝ ከጊዜ በኋላ

የአማራ ወጣቶች ማህበር የወረዳዉን ልማት ሲገኙ

 
PDF Print E-mail
There are no translations available.

ተ.ቁ

የቀበሌዉ ስም

የስልክ ቁጥሩ

01

ጭረቲ ደበሶ

0331190027

 

02

ቂጭጮ

0331190028

 

03

ጨፋ ድሬ

0331190798

 

04

ጎልቦ አርባ

0331190796

 

05

ዲምቱ ጨቆርሶ

0331190789

 

06

ጃራ ቀጨማ

0331190786

 

07

አሸዋ ሉጤ

0331190790

 

08

ቢሼ ኤዴዳ

0331190784

 

09

ኤዶ መዲኔ

0331190793

 

10

መር ማሻሾ

0331190794

 

11

ጌሎ

0331190797

 

12

ጠንካካ በጨሳ

0331190739

 

13

ደሬንሳ

0331190792

 

14

ፉርሲ ሙሪ

0331190737

 

15

ራሳ ሙሪ

0331190740

 

16

ተሬ አዋራ

0331190800

 

17

ሀራ

0331190802

 

18

ራሳ አሩቄ

0331190801

 

19

ወደደር

0331190738

 

20

ከሎ ቀበና

0331190791

 

21

ሁላ ቱኩዮ

0331190788

 

22

ቂሌ

0331190799

 

23

ጫካ

0331190787

 

24

ፋቲ ቆምቦሮ

0338900526

 

 
  • «
  •  Start 
  •  Prev 
  •  1 
  •  2 
  •  Next 
  •  End 


Page 1 of 2
free pokerfree poker

Slide Show

LOADING
Photo Title 1Photo Title 2Photo Title 3Photo Title 4Photo Title 5
JT-SlideShow-Footer

ስለ ድረ-ገፃችን

ስለ ድረ-ገፃችን
 

Artumafursi Copyright© 2009 All Rights Reserved.

Designed by Artumafursi Woreda ICT Core Process